በፖላንድ ጊዲኒያ በተካሄደው 24ኛው የአለም የግማሽ ማራቶን ሻምፒዮና ኢትዮጵያ በሴቶች የቡድን የወርቅ በወንዶች ደግሞ የብር ሜዳሊያ አሸናፊ ሆናለች ከውድድሩ አስቀድሞ ከፍተኛ የማሸነፍ ግምት የተሰጣቸው የርቀቱ …
Continue Readingለተሰንበት ግደይ አዲስ የዓለም ክብረወሰን ስታስመዘገብ፡ የቀነኒሳ በቀለ የ10,000ሜ ክብረወሰን ተሰብሯል
አትሌት ለተሰንበት ግደይ ምሽቱን በስፔን ቫሌንሺያ ስታዲዮ ዴል ቱሪያ ባደረገችው የክብረወሰን ውድድር ከዚህ ቀደም በሀገሯ ልጅ አትሌት ጥሩነሽ ዲባባ (14:11.15) ከ12 ዓመታት በፊት ተይዞ የነበረውን …
Continue Readingየአበበ ቢቂላ የኦሎምፒክ ድል መታሰቢያ ውድድር በሮም ተካሄደ
መስከረም 01/2013 ዓ.ም – አትሌት አበበ ቢቂላ በባዶ እግሩ ሮጦ ያሸነፈበትን የማራቶን ውድድር በማስመልከት ትናንት በሮም የመታሰቢያ ሩጫ ውድድር ተካሄዷል። አትሌት አበበ ቢቂላ በ1952 ዓ.ም …
Continue Readingየአትሌት ኃይሌ ገብረስላሴ እና ድሬ ቱኔ የዓለም ክብረ ወሰኖች ተሰበሩ
በብራስልስ ቤልጄየም ዛሬ በተከናወነው የ2020 የዳይመንድ ሊግ ውድድር የተሳተፉት ሆላንዳዊቷ ሲፈን ሀሰን እና እንግሊዛዊው ሞ ፋራህ በኢትዮጵያውያኖቹ አትሌት ድሬ ቱኔ እና ኃይሌ ገብረስላሴ ለዓመታት ተይዘው …
Continue Readingየአባብል የሻነህ የግማሽ ማራቶን ክብረወሰን ጸደቀ – ለመሆኑ በኢትዮጵያውያን አትሌቶች ስም የሚገኙት የዓለም ክብረወሰኖች የትኞቹ ናቸው?
በያዝነው አመት የካቲት ወር ላይ በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ራስ አል ኻይማህ የተካሄደውን እና የዓለም አትሌቲክስ የወርቅ ደረጃ ያለውን የግማሽ ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያዊቷ አትሌት አባብል የሻነህ …
Continue Readingየአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ዛሬ ምሽት ይጀመራል
ፎቶ: የማራቶን ተወዳዳሪዎቹ ሮዛ ደረጄ፣ ሩቲ አጋ እና ሹሬ ደምሴ – በኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴደሬሽን ዶሃ ኳታር – መስከረም 16/2012 ዓ.ም – 17ኛው የአለም ሻምፒዮና በዶሃ፡ …
Continue Readingበ17ኛው የዶሃ የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የሚሳተፈው የኢትዮጵያ ቡድን ተሸኘ
አዲስ አበባ – መስከረም 10/2012 ዓ.ም – ከፊታችን መስከረም 16 እስከ 25/2012 ዓ.ም በዶሃ ኳታር አስተናጋጅነት በሚካሄደው 17ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ለሚሳተፈው የአትሌቲክስ ቡድን ዛሬ …
Continue Readingምክር ለአትሌቶች፡ ከአሰልጣኝ ሁሴን ሺቦ
በ ኃይለእግዚአብሔር አድሐኖም አዲስ አበባ – ነሀሴ 28/2011 ዓ.ም – የኢትዮጵያ የአትሌቲክስ የትራክ ቡድንን በአምስት ኦሊምፒኮች፤ ዘጠኝ የአለም ሻምፒዮናዎች እና አምስት የአፍሪካ ጨዋታዎች በዋና እና ምክትል …
Continue Reading12ኛው የአፍሪካ ጨዋታዎች ዛሬ ይጠናቀቃል፤ ኢትዮጵያ በጥቅሉ ካለፈው ውድድር የተሻለ ውጤት ብታገኝም ያቀደችውን ግን አላሳካችም
በ ኃይለእግዚአብሔር አድሐኖም አዲስ አበባ – ነሀሴ 25/2011 ዓ.ም – ላለፉት ተከታታይ ሁለት ሳምንታት በሞሮኮ አስተናጋጅነት ሲከናወን የሰነበተው 12ኛው የአፍሪካ ጨዋታዎች ዛሬ አመሻሽ ላይ በሚካሄድ …
Continue Reading