ፌዴሬሽኑ ለባምላክ ተሰማ ጥብቅና እንዲቆም ተጠየቀ
አዲስ አበባ – ግንቦት 26/2011 ዓ/ም – ኢንተርናሽናል ዳኛ ባምላክ ተሰማ ባሳለፍነው ሳምንት በግብጽ አሌክሳንድሪያ፡  የግብጹ ዛማሌክ እና የሞሮኮው ቤርካኔ
Read more.
አዳማ ከነማ እና አቃቂ ቃሊቲ የ2011 ዓ.ም የሴቶች ፕሪሚየር ሊግ የየዲቪዚዮኖቹ አሸናፊዎች ሆኑ
አዳማ ከተማ እና አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የእግር ኳስ ክለቦች የ2011 ዓ.ም የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ የየዲቪዚዮኖቹ አሸናፊዎች ሆኑ፡፡ ክለቦቹ
Read more.
ኢትዮጵያ ቡና ካሳዬ አራጌን ቀጣዩ የቡድኑ አሰልጣኝ አድርጎ መረጠ
ኢትዮጵያ ቡና እግር ኳስ ክለብ የቀድሞውን የቡድኑን ውጤታማ የአማካይ ስፍራ ተጫዋች፡ ካሳዬ አራጌን ከሚቀጥለው የውድድር ዘመን ጀምሮ የቡድኑ ዋና አሰልጣኝ
Read more.
ማሬ ዲባባ እና ትርፌ ጸጋዬ የ2016 ሪዮ ኦሊምፒክ ማራቶን የወርቅ እና ብር ሜዳሊያ ባለቤት ሊሆኑ?
በብራዚል ሪዮ ዲ ጄኔሮ በተከናወነው የ2016ቱ የኦሊምፒክ ጨዋታዎች፡ የሴቶች ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያውያኑ ማሬ ዲባባ እና ትርፌ ጸጋዬ 3ኛ እና 4ኛ
Read more.
ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር “የስፖርት ጨዋነት ምንጮች” በሚል ርዕስ ሀገር አቀፍ የውይይት መድረክ አዘጋጀ
የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር “የስፖርት ጨዋነት ምንጮች” በሚል ርዕስ በሸራተን አዲስ ሆቴል ያዘጋጀውን የባለድርሻ አካላት የሁለት ቀናት የውይይት መድረክ: ባለ
Read more.
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ቡድን በአፍሪካ ታዳጊዎች እና ወጣቶች ውድድር ላይ 4ኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቀቀ
በኮትዲቯር አስተናጋጅነት ከሚያዝያ 8-12/2011 ዓ.ም በተካሄደው የአፍሪካ ከ – 18 እና ከ – 20 አመት በታች የአትሌቲክስ ሻምፒዮና በሁለቱም የእድሜ
Read more.
የመንግስት ቁርጠኛ አለመሆን ኢትዮጵያ የቻን 2020 ውድድርን እንዳታዘጋጅ አድርጓታል
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የ2020 ቻን የአፍሪካ ዋንጫ እግር ኳስ ውድድርን ለማዘጋጀት ያስፈልጋል የተባለውን የ300ሚ ብር በጀት እና ሌሎች ጠቃሚ
Read more.
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን እና ባየር ሙኒክ የእግር ኳስ ልማት ትብብር ስምምነት ፈጸሙ
  የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን እና የጀርመኑ ባየር ሙኒክ እግር ኳስ ክለብ ለሶስት አመታት የሚዘለቅ የእግር ኳስ ልማት ትብብር ስምምነት ፈጸሙ
Read more.
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የጥናት ኮሚቴ ስራውን አገባደደ
ላለፉት አምስት ወራት ሲካሄድ የቆየው የፌዴሬሽኑን የአሰራር እና አደረጃጀት ችግሮችን እና የመፍትሄ አቅጣጫዎችን ሲያጠና የቆየው ኮሚቴ የጥናት ስራውን በማገባደድ የመጨረሻ
Read more.