ቅ/ጊዮርጊስ ከ ወልዋሎ ጋር ያለውን ጨዋታ ሳያካሂድ ከፋሲል ጋር ለመጫወት እንደሚቸገር አስታወቀ
አዲስ አበባ – ሰኔ 25/2011 ዓ.ም ክለቡ ዛሬ በጽሕፈት ቤቱ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ እንዳስታወቀው፣ አወዳዳሪው አካል ያለበቂ መረጃ እና አሳማኝ
Read more.
የኢንስትራክተር መሠረት ማኒ ግለታሪክ መጽሐፍ ተመረቀ
አዲስ አበባ – ሰኔ 23/2011 ዓ.ም በስኬታማዋ የእግር ኳስ አሰልጣኝ መሰረት ማኒ፡ አስተማሪ የህይወት ታሪክ ዙሪያ የሚያጠነጥን ግለ ታሪክ መጽሀፍ
Read more.
የኢትዮጵያ ስፖርት ሳይንስ ባለሞያዎች ማህበር ተመሰረተ
አዲስ አበባ፡ ሰኔ 15/2011 ዓ.ም የኢትዮጵያ ስፖርት ሳይንስ ባለሞያዎች ማህበር በኢትዮጵያ ሆቴል ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት እና በርካታ የዘርፉ ባለሞያዎች በተገኙበት
Read more.
አሰልጣኝ አብርሃም መብራቱ በአፍሪካ ዋንጫው የናይጄሪያ ብሔራዊ ቡድንን ይገመግማሉ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ አብርሃም መብራቱ የናይጄሪያ ብሔራዊ ቡድን የአፍሪካ ዋንጫ ቴክኒካዊ እንቅስቃሴን እንደሚገመግሙ ኮንፌዴሬሽኑ አስታውቋል፡፡ በቅርቡ አስራ አምስት
Read more.
“የተራዘመው የኢትዮጵያ ቡና እና የመቐለ 70 እንደርታ ጨዋታ በሰላማዊ መንገድ ይከናወናል” የየክለቦቹ ኃላፊዎች
የተራዘመው የኢትዮጵያ ቡና እና መቐለ 70 እንደርታ የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ በሰላማዊ መንገድ እንደሚከናወን ተገለጸ ፡፡ በኢትዮጵያ ቡና እና መቐለ 70
Read more.
በስፖርቱ ባለሞያዎች ዘንድ ተቀራርቦ መስራት አስፈላጊ መሆኑ ተገለጸ
አዲስ አበባ –  ሰኔ 07/2011 ዓ.ም ዛሬ በጎልደን ቱሊፕ አዲስ አበባ በተከናወነው የልዩ ስፖርት ድረ-ገፅ ይፋዊ የማስጀመሪያ ስነ-ስርዓት ላይ የመክፈቻ ንግግር ያደረገው ሻለቃ ኃይሌ ገ/ስላሴ የድረ-ገፁ ስራ መጀመር የስፖርት ሚድያው ለአትሌቶች
Read more.
ኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ የ2019ኙ የአፍሪካ ዋንጫ የቴክኒክ ቡድን አባል ሆነው ተመረጡ
የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን በያዝነው ሰኔ ወር አጋማሽ በግብጽ አስተናጋጅነት የሚያካሄደውን 32ኛውን የአፍሪካ ዋንጫ ስኬታማ ለማድረግ በተለያዩ ኮሚቴዎች ውስጥ የሚሳተፉ
Read more.
IAAF የስም እና የአርማ ለውጥ አደረገ
አለም አቀፉ የአትሌቲክስ ፌዴሬሽኖች ማህበር (IAAF) ከመቶ አመታት በላይ ሲጠቀምበት የነበረውን ስያሜውን እና  አርማውን ቀየረ:: ማህበሩ ትናንት በፈረንሳይ ሞናኮ ባገባደደው
Read more.
ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ሚዲያው ለሴቶች እግር ኳስ ትኩረት እንዲሰጥ ጥሪ አቀረቡ
ግንቦት 30/2011 ዓ.ም ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ  ዛሬ በፈረንሳይ፡ ፓሪስ እየተካሄደ በሚገኘው የአለም የሴቶች እግር ኳስ ጉባኤ ላይ በክብር እንግድነት በመገኘት
Read more.
የኢትዮጵያ ኘሪሚየር ሊግ ውድድር በጊዜያዊነት ተቋረጠ
ሊጠናቀቅ የሶስት ሳምንታት እድሜ ብቻ የቀሩት የ2011ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ፡ በክለቦች፡ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን እና የክልል ስፖርት ኮሚሽኖች እና
Read more.