12ኛው የአፍሪካ ጨዋታዎች ዛሬ ይጠናቀቃል፤ ኢትዮጵያ በጥቅሉ ካለፈው ውድድር የተሻለ ውጤት ብታገኝም ያቀደችውን ግን አላሳካችም
በ ኃይለእግዚአብሔር አድሐኖም አዲስ አበባ – ነሀሴ 25/2011 ዓ.ም – ላለፉት ተከታታይ ሁለት ሳምንታት በሞሮኮ አስተናጋጅነት ሲከናወን የሰነበተው 12ኛው የአፍሪካ
Read more.
አትሌት ኃይሌ ገ/ስላሴ በጻግብጂ ያስገነባው ትምህርት ቤት ተመረቀ
አዲሱ “ኃይሌ ገብረስላሴ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት” ሰቆጣ – ነሀሴ 17/2011 ዓ.ም – አትሌት ኃይሌ ገብረስላሴ በአማራ ክልል ዋግኽምራ ብሔረሰብ
Read more.
የአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን በኢትዮጵያ የሊግ  ውድድር አካሄድ ላይ ባስጠናው ጥናት ዙሪያ ከባለ ድርሻ አካላት ጋር ውይይት አካሄደ
አዲስ አበባ – ነሐሴ 08/2011 ዓ.ም – የአዲስ አበባ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በኢትዮጵያ እግር ኳስ: የሊግ ውድድር ላይ የሚታየውን የአደረጃጀት:
Read more.
የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ ጠቅላላ ጉባኤውን አከናወነ፤ ውዝግቦች ነበሩበት
ደብረብርሃን – ነሀሴ 04/2011 ዓ.ም – የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ 44ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን  በደብረብርሃን ጌትቫ ሆቴል አካሄደ፡፡  በጉባኤው አዘገጃጀት እና
Read more.
የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ አመታዊ ጉባኤውን ነገ በደብረብርሃን ከተማ ማከናወን ይጀምራል፤ በጉባኤው ዝግጅት አካሄድ ላይ ጥያቄ ያላቸው አካላት አሉ
አዲስ አበባ ነሀሴ 03/2011 ዓ.ም – የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ አመታዊ ጠቅላላ ጉባኤውን ነሀሴ 04 እና 05/ 2011 ዓ.ም (ቅዳሜ እና
Read more.
“በወልድያ የገነባነው ዓለም አቀፍ ደረጃውን ያሟላ ስታዲየም ነው፣ ውሳኔው አሳዝኖናል” የሚድሮክ ቴክኖሎጂ ግሩፕ ቅሬታ
አዲስ አበባ ነሀሴ 03/2011ዓ.ም – ከግማሽ ቢሊየን ብር በላይ ወጪ ወጥቶበት በከፍተኛ የጥራት ደረጃ የተሰራውና በወልድያ ከተማ የሚገኘው የሙሐመድ ሁሴን
Read more.
የትግራይ እና የባሕር ዳር ስቴዲየሞች ውድድሮችን በጊዜያዊነት ለማስተናገድ የሚያስችል ፈቃድ  በካፍ ተሰጣቸው
ካፍ በቅርቡ በሀገራችን በሚገኙ ስድስት ስታዲየሞቻችን ያደረገውን የብቁነት ግምገማ ተከትሎ፡ ኢትዮጵያ አለምአቀፍ  ውድድርን ልታካሂድ የምትችልባቸው የካፍ ዝቅተኛውን መስፈርት ሊያሟሉ የሚችሉ
Read more.
ካፍ በባምላክ ተሰማ እና ፋውዚ ሌክያ ጉዳይ ውሳኔ አሳለፈ 
የካፍ የስነ-ስርዓት ኮሚቴ የ2018/19 የአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የፍጻሜ ጨዋታ መጠናቀቅን ተከትሎ፡  ሞሮኳዊዉ ፋውዚ ሌክያ በኢንተርናሽናል ዳኛ ባምላክ ተሰማ ላይ የፈጸሙትን
Read more.
‹‹ለተጋጣሚያችን እና ውድድሩ ተገቢውን ትኩረት ሰጥተን እየተዘጋጀን ነው›› የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አምበል አስቻለው ታመነ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በ2020 የቻን አፍሪካ ዋንጫ የቅድመ ማጣሪያ የመጀመሪያ ጨዋታውን ከ ጂቡቲ አቻው ጋር የፊታችን ሀምሌ 19 ጅቡቲ ላይ
Read more.
“ሀገራችንን በአለም አቀፍ ውድድሮች በብቃት ለወከሉ ባለሞያዎች እውቅና ይሰጣል” ፌዴሬሽኑ
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በ2019ኙ የፊፋ የሴቶች የአለም ዋንጫ እና በ32ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ውድድሮች ወቅት ሀላፊነታቸውን በብቃት ለተወጡት ኢንተርናሽናል ዋና
Read more.