የ70ኛው የፊፋ ኮንግረስ ብሔራዊ አዘጋጅ ኮሚቴ ተዋቀረ
የዓለማቀፉ የእግር ኳስ ፌድሬሽኖች ማህበር (ፊፋ) የፊታችን ሚያዚያ በአዲስ አበባ የሚያካሂደውን 70ኛ ኮንግረስ ቅድመ ዝግጅት አስመልክቶ በዛሬው ዕለት በኢፌዲሪ ስፖርት
Read more.
ኢትዮጵያውያን የሚደምቁበት የዱባይ ማራቶን ነገ ማለዳ ይከናወናል
ዱባይ – ጥር 14/2012ዓ.ም – በየዓመቱ ጥር ወር አጋማሽ የሚከናወነው እና በኢትዮጵያውያን አትሌቶች ፉክክር እና በተባበሩት አረብ ኢሜሬቶች የተለያዩ ግዛቶች
Read more.
አዲስ አበባ ለአፍሪካ አትሌቲክስ ቱር አዘጋጅነት ተመረጠች
የአፍሪካ አትሌቲክስ ኮንፌዴሬሽን በዚህ አመት የካቲትት ወር መጨረሻ ላይ ማከናወን ለሚጀምረው የአፍሪካ አትሌቲክስ ቱር፣ ውድድሩን እንዲያዘጋጁ ከመረጣቸው ስድስት ሀገራት አንዷ
Read more.
የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤውን በዝግ አካሄደ
አዲስ አበባ – ጥቅምት 26/2012ዓ.ም – የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤውን በዛሬው ዕለት በአምባሳደር  ሆቴል አካሂዷል። የኦሊምፒክ ኮሚቴው ለሚዲያ
Read more.
የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ እና የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አሁንም አለመግባባት ውስጥ ይገኛሉ። ለመሆኑ ምክንያቱ ምንድን ነው?
አዲስ አበባ – ጥቅምት 25/2012ዓ.ም – የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ኮማንደር ደራርቱ ቱሉ “ኦሊምፒክ ኮሚቴው የሚጓዝበት መስመር እና ውሳኔዎች የሚተላለፉባቸው
Read more.
የ2011 የኢቢሲ ስፖርት ሽልማት የመጨረሻ ሶስት ዕጩዎች ተለይተው ታወቁ
ፎቶ:  ጋዜጠኛ ግርማ በቀለ፣ ካሳሁን ቃሲም እና አቶ ጋሻው – የሽልማት ኮሚቴው አመራሮች የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን (ኢቢሲ) በየዓመቱ የሚያካሂደውን የምርጥ
Read more.
ዶሃ 2019 ማጠቃለያ: ዮሚፍ ቀጀልቻ በ10000ሜ የብር ሜዳሊያ አሸነፈ
ዶሃ –  ኳታር – መስከረም 25/2012ዓ.ም – አትሌት ዮሚፍ ቀጀልቻ በአለም ሻምፒዮናው የ10000ሜ ወንዶች ውድድር የብር ሜዳሊያ አሸነፈ፡፡ ዮሚፍ ከእልህ
Read more.
ሌሊሳ ዴሲሳ: በዓለም ሻምፒዮናው የማራቶን የወርቅ ሜዳሊያ አሸናፊ
ዶሃ –  ኳታር – መስከረም 24/2012ዓ.ም – አትሌት ሌሊሳ ዴሲሳ 2፡10፡40 በሆነ ሰዓት የአለም ሻምፒዮናውን የወንዶች ማራቶን ውድድር አሸነፈ፡፡  ሌሊሳ
Read more.
አትሌት ለሜቻ ግርማ በ3000ሜ መሰናክል የብር ሜዳሊያ አሸነፈ
ዶሃ – ኳታር – መስከረም 23/2012 ዓ.ም –  የ18 አመቱ ወጣት አትሌት ለሜቻ ግርማ በ3000ሜ መሠናክል ሁለተኛ በመውጣት የውድድሩን ሁለተኛ
Read more.
ዶሃ 2019: በዕለት ስድስት ውሎ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ማጣሪያወቻቸውን በበላይነት አጠናቀዋል
ዶሃ – ኳታር – መስከረም 21/2012ዓ.ም – ስድስተኛ ቀኑን በያዘው 17ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና፤ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሁለት የማጣሪያ ውድድሮች ተሳትፈው
Read more.