ፌዴሬሽኑ በአሰልጣኝ ውበቱ አባተ ዉል ማራዘም ዙሪያ ማብራሪያ ሰጠ
አዲስ አበባ፡ መስከረም 09/2015ዓ.ም – የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ውል መራዘምን አስመልክቶ፡ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዋና ፀሀፊ
Read more.
አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ውላቸውን አደሱ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ውላቸውን ለማራዘም ከኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጋር በዛሬው ዕለት ስምምነት ፈፅመዋል። በ2013 ዓ.ም
Read more.
ኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ የፊፋ የቴክኒክ ኤክስፐርት ሆነው ተሾሙ
የካፍ ኤሊት ኢንስራትክተር እና የባህር ዳር ከተማ እግር ኳስ ክለብ አሰልጣኝ የሆኑት ኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ የፊፋ የቴክኒክ ኤክስፐርት ሆነው ተሹመዋል።
Read more.
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለ2023 የቻን አፍሪካ ዋንጫ አለፈ
አዲስ አበባ ነሀሴ 28/2014ዓ.ም – በአሰልጣኝ ውበቱ አባተ የሚመራው የኢትዮጵያ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን (ዋልያዎቹ) የሩዋንዳ አቻውን በደርሶ መልስ ጨዋታ:
Read more.
አቶ ኢሳያስ ጂራ፡ በድጋሚ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ሆነው ተመረጡ
አዲስ አበባ ነሀሴ 22/2014 ዓ.ም – አቶ ኢሳያስ ጂራ በዛሬው ዕለት በተባበሩት መንግስታት የስብሰባ አዳራሽ በተካሄደው 14ኛው የምርጫ ጉባኤ ፌዴሬሽኑን
Read more.
ኮማንደር ደራርቱ ቱሉ፡ የክብር ዶክትሬት ተበረከተላት
ባሕር ዳር ነሀሴ 21/2017ዓ.ም – የወቅቱ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት የሆኑት ኮማንደር ደራርቱ ቱሉ በስፖርት መስክ ለማህበረሰቡ ላበረከቱት አስተዋፅኦ፡ በዛሬው
Read more.
”የፌዴሬሽኑን እምነት የሸጡ ሰዎች አሉ” የኢ.እ.ፌ ዋና ፀሀፊ አቶ ባህሩ ጥላሁን
በ አብይ ዘላለም (ባላገሩ ቲቪ) ነሀሴ 20/2014 ዓ.ም አዲስ አበባ – የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽንን ለሚቀጥሉት አራት አመታት ለመምራት እየተደረገ ባለው
Read more.
ዶ/ር በዛብህ ወልዴ ከዚህ አለም በሞት ተለዩ
በኢትዮጵያ አትሌቲክስ ስፖርት ታሪክ ውስጥ እጅግ ትልቅ ስፍራ የነበራቸው አንጋፋው እና ስመጥሩ የስፖርት ሳይንስ ባለሞያ በጥቂት ቀናት ህመም በድንገት ዛሬ
Read more.
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ነሀሴ 22 ይካሄዳል
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንታዊ እና ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላት ምርጫ በአወዛጋቢ ሁኔታ ከጎንደር ወደ አዲስ አበባ ከተዛወረ በኋላ፣ የፊታችን
Read more.
ድል አድራጊው ከ20 ዓመት በታች አትሌቲክስ ቡድን ደማቅ አቀባበል እና ሽልማት ተበረከተለት
አዲስ አበባ ነሀሴ 07/2014ዓ.ም – በካሊ ኮሎምቢያ ካሊ በተካሄደው 19ኛው የዓለም ከ20 ዓመት በታች የአትሌቲክስ ሻምፒዮና፡ በስድስት ወርቅ፣ አምስት ብር
Read more.