የልዩ ስፖርት ድረ-ገጽ የፖድካስት መሰናዶውን የመጀመሪያ ክፍል ከአለማችን ‘የምንጊዜም ምርጥ የረጅም ርቀት ሯጭ’ እና የተሳካለት የንግድ ሰው አትሌት ኃይሌ ገብረስላሴ ጋር አዝናኝ እና አስተማሪ ቆይታ …

Continue Reading

በ ቅድስት ታደሰ – የአትሌቲክስ ህክምና እና ስነምግብ ከፍተኛ ባለሙያ  – ለ ልዩ ስፖርት ብቻ አለማችን እስከዛሬ ካስተናገዳቻቸው ወረርሽኞች ሁሉ በአስከፊነቱ እንደሚልቅ እየተነገረለት የሚገኘው ኮሮና ቫይረስ፡ …

Continue Reading

በ ኃይለእግዚአብሔር አድሐኖም አዲስ አበባ – ግንቦት 07/2012 ዓ.ም – የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ወርቃማ ዘመን መሪ፣ ታታሪ እና ፍጹም ሀገር ወዳድ የነበሩትን አሰልጣኝ ዶክተር ወልደመስቀል ኮስትሬን: …

Continue Reading

በኃይለእግዚአብሔር አድሐኖም – የግል አስተያየት የምንገኝበት የ21ኛው ክፍለ ዘመን፡ ስልጣኔ በወለደው የቴክኖሎጂ አብዮት ምክንያት ወደ ጠባብ መንደርነት ከተቀየረ ሰነባብቷል፡፡ ከአንደኛው የዓለም ጫፍ ወደ ሌላኛው የዓለም …

Continue Reading

የፌዴሬሽኑ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ዛሬ ረፋድ ላይ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ባደረገው አስቸኳይ የቴሌ ኮንፈረንስ፡ ሁሉንም የ2012 ዓ.ም የእግር ኳስ ውድድሮች ለመሰረዝ ውሳኔ ማሳለፉን አሳውቋል። ፌዴሬሽኑ …

Continue Reading

በ መንሱር አብዱልቀኒ – ለልዩ ስፖርት የተወደዳችሁ የስፖርት ቤተሰቦች ሰላም ለእናንተ ይሁን፡፡ አንዘናጋ፡፡ ኮሮና በመካከላችን ስላለ በመጠንቀቅ ራሳችንን፣ ቤተሰባችንንና ማህበረሰባችንን ከቫይረሱ እንጠብቅ፡፡ በኮሮና ወረርሽን ምክንያት …

Continue Reading

ዐቢይ ሀብታሙ – ለ ልዩ ስፖርት በኮረና ቫይረስ ወረርሽኝ ክፉኛ እየተጠቃች ያለችው ዓለማችን፡ ሰቅዞ ከያዛት ክፉ ደዌ ለመላቀቅ ብርቱ ትግል ላይ ናት። በየዕለቱ የሚወጡ መረጃዎችና …

Continue Reading

በ ዐቢይ ሐብታሙ – ለልዩ ስፖርት መንደርደሪያ ማሳጅ ማለት በሰውነት ውስጥ ያሉ አንድ ዓይነት የኾኑ ለስላሳ የህዋሳት ቡድን (Soft Tissues) ቁጥጥር ነው። ከሰማንያ በላይ የማሳጅ …

Continue Reading

የስፖርት አበረታች ቅመሞች (ዶፒንግ) ማለት ምን ማለት ነው? በስፖርታዊ ውድድሮች ወይም እንቅስቃሴዎች ወቅት ሁለንተናዊ ብቃትን የሚጨምር የተከለከሉ አበረታች ቅመሞችን ወይም ዘዴዎችን በመጠቀም ያልተገባ ውጤት ማስመዝገብ …

Continue Reading

በ ዐቢይ ሐብታሙ – ለልዩ ስፖርት መንደርደሪያ ሃሳብ! የብሽሽት ጉዳት በርከት ያሉ ሩጫዎችና ዝላዮችን የሚጠይቁ ስፖርቶች ላይ የሚሳተፉ ሰዎች በተለይም በእግር ኳስ ተጫዋቾች ዘንድ የተለመደ …

Continue Reading