የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር የቦርድ ዋና ጸሀፊ አቶ ነዋይ በየነ፡  ከልዩ-ስፖርት የፖድካስት መሰናዶ ጋር፡ የስፖርት ማህበሩ በያዝነው ወር መጨረሻ ለመጀመር ስላሰበው የአክሲዮን ሽያጭ እና አተገባበሩ ዙሪያ፡ ስለክለቡ እና ደጋፊዎቹ የወደፊት እጣ ፋንታ እንዲሁም በሀገራችን የእግር ኳስ የፋይናንስ ስርዓት ሀኔታ  ጥሩ ቆይታ አድርገዋል፡፡

 

author image

About Haileegziabher Adhanom

Sports Writer & Managing Editor

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

You Might Also Like...