አዲስ አበባ – ጥቅምት 26/2012ዓ.ም – የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤውን በዛሬው ዕለት በአምባሳደር  ሆቴል አካሂዷል።

የኦሊምፒክ ኮሚቴው ለሚዲያ ክፍት ባላደረገው በዚህ ጉባኤ፡ የፕሬዝዳንቱን የአንድ የምርጫ ዘመን የሀላፊነት ቆይታ ከአራት ወደ ስምንት አመታት ማሳደግን ጨምሮ ሌሎችም በርካታ ሀሳቦች የቀረቡበትን ረቂቅ የመተዳደሪያ ደምብ የማሻሻያ አጀንዳ፡ አጀንዳው በህጉ መሠረት ትክክለኛ ሂደቱን ጠብቆ ለጉባኤው አባላት አስቀድሞ ባለመድረሱ እና፡ አባላቱም ተጫማሪ ሀሳብ እንዲሰጡበት በሚል ሳይጸድቅ ለሌላ ጊዜ መተላለፉን ልዩ ስፖርት ያገኘችው መረጃ ይጠቁማል።

የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ ጉባኤውን አስመልክቶ በፌስቡክ ገፁ የሚከተለውን አስፍሯል።

የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ አካሄደ፡፡ክብርት ኮማንደር አትሌት ደራርቱ ቱሉ ወደ ስራ አስፈጻሚ አባልነቷ ተመልሳለች፡፡የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ አስቸኳይ ጠቅላላ…

Posted by Ethiopian Olympic Committee on Wednesday, November 6, 2019

author image

About Haileegziabher Adhanom

Sports Writer & Managing Editor

You Might Also Like...

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *