በ ዐቢይ ሐብታሙ – ለልዩ ስፖርት ጤና ይስጥልን ክቡራን የልዩ ስፖርት ገፅ አንባቢያን በዚህኛው የጤና አምዳችን እምብዛም ስለማይታወቀው አሎፔሺያ(Alopecia) ስለሚባል የጤና እክል፣ በበሽታው ስለተጠቁ የተለያዩ …
Continue Readingአስደናቂው የጀርመን እግር ኳስ ዳግም ውልደት እና ጠቃሚ ተሞክሮዎቹ!
በ ማርቆስ ኤልያስ (ጋዜጠኛ) – ለልዩ ስፖርት በ1970ዎቹ፣ 80ዎቹ እና 90ዎቹ ጀርመን (ምዕራብ ጀርመን) በእነ ፍራንዝ ቤከንባዎር እየተመራች የዓለም እና አውሮፓ ዋንጫዎችን ደጋግማ ማሸነፍ ብትችልም፡ …
Continue Readingቀነኒሳን እና ኪፕቾጌን የያዘው ቻርተርድ አውሮፕላን ለንደን ደርሷል
አዲስ አበባ – መስከረም 18/2013ዓ.ም – በአትሌቲክስ ስፖርት አፍቃሪዎች ዘንድ በከፍተኛ ጉጉት እየተጠበቀ በሚገኘው የ2020 ለንደን ማራቶን ላይ የሚሳተፉ የኢትዮጵያ እና ኬንያ አትሌቶችን የያዘው፡ ባለ …
Continue Reading“የእትብት ዕዳ ከፋዩ” – ጋዜጠኛ ፍስሐ ተገኝ
ጋዜጠኛ ታዘብ አራጋው – ለአማራ ብዙሀን መገናኛ ድርጀት እንደዘገበው ባሕር ዳር- መስከረም 15/2013 ዓ.ም – 1977 ዓ.ም በኢትዮጵያውያን ዘንድ ምንጊዜም የማይረሳ አስከፊ ዘመን እንደነበር ይነገራል፡፡ …
Continue Readingሲድኒ ኦሊምፒክ፡ የኢትዮጵያውያን ትልቁ ድል!
በ ጋዜጠኛ ፍቅር ይልቃል – ለልዩ ስፖርት ዕለቱ አርብ ነው፡፡ አዲስ አበባ በአረንጓዴ፣ ቢጫ እና ቀይ ሰንደቅ አላማዎች አሸብርቃለች፡፡ ሚሊዮኖች ወደ አደባባይ ወጥተዋል፡፡ መንግስት ይህንን …
Continue Readingየአበበ ቢቂላ የኦሎምፒክ ድል መታሰቢያ ውድድር በሮም ተካሄደ
መስከረም 01/2013 ዓ.ም – አትሌት አበበ ቢቂላ በባዶ እግሩ ሮጦ ያሸነፈበትን የማራቶን ውድድር በማስመልከት ትናንት በሮም የመታሰቢያ ሩጫ ውድድር ተካሄዷል። አትሌት አበበ ቢቂላ በ1952 ዓ.ም …
Continue Readingአበበ ቢቂላ፡ በሮም ኦሊምፒክ ጨዋታ… በ ፍቅሩ ኪዳኔ
የአንጋፋው ጋዜጠኛ ጋሼ ፍቅሩ ኪዳኔ ትውስታዎች… የዛሬ 60 ዓመት ለእንቁጣጣሽ አጥቢያ በሮም ኦሊምፒክ ጨዋታ ፕሮግራም መሰረት የማራቶን ሩጫ ይካሄዳል፡፡ ቀኑ ቅዳሜ ጳጉሜን 05 ቀን 1952 …
Continue Readingየታንዛኒያ ፕሪምየር ሊግ – ጉዞ ወደ ክፍለ አህጉራዊ ምርጥነት…
በዐቢይ ሀብታሙ – ለልዩ ስፖርት በቅርቡ የታንዛንያውን ክለብ አዛም የተቀላቀለው የኬንያው ክለብ ጎርማያህ የቀድሞ ግብ ጠባቂ ዴቪድ ማፒጋኖ የታንዛንያ ቮዳፎን ፕሪምየር ሊግ በኹነኛ የሊግ አስተዳደር …
Continue Readingላ ፋብሪካ – “ገባሩ አካዳሚ!”
በ ማርቆስ ኤልያስ (ጋዜጠኛ) – ለልዩ ስፖርት ሪያል ማድሪድ ከ1956-1960 ያለማቋረጥ የአውሮፓ ክለቦች ዋንጫ (የአሁኑ ቻምፕዮንስ ሊግን) ሻምፕዮን ሲሆን እንዲሁም ከ1986-1990 ለአምስት ተከታታይ ዓመታት የላ …
Continue Reading