በ ብሩክ አብሪና – ለልዩ ስፖርት በሀገራችን እግር ኳስ እንዳለው ደጋፊ ብዛትና ዝና እንደዚሁም ታላቅነት በሊጉ ያለው ውጤታማነት እጅግ ከታሪኩ ጋር የተራራቀ ነው፤ የኢትዮጵያ ቡና …
Continue Readingየ2013ዓ.ም ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ቅድመ ውድድር ዳሰሳ – ክፍል አንድ
በ ብሩክ አብሪና – ለልዩ ስፖርት የ2013ዓ.ም ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የፊታችን ቅዳሜ ሲጀምር፡ ከበርካታ አዳዲስ ነገሮች ጋር መሆኑ ተረጋግጧል፡፡ በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ የሊጉ ጨዋታዎች …
Continue Readingስህተት የሚሰራ Vs ከስህተቶች የተሰራ: ደጋግሞ የሚወድቀው የኢትዮጵያ እግር ኳስ አመራር
በ ጋዜጠኛ ፍቅር ይልቃል – ለልዩ ስፖርት እግር ኳስ በሚሊዮኞች ኢትዮጵያዊያን ልብ ውስጥ ያለ የሀገራችን ተወዳጅ ስፖርት ነው፡፡ የቅርብ ጊዜያት አጋጣሚዎችን ትተን በጊዜያት መለዋወጥ፣ በተለያዩ …
Continue Readingየተጨዋቾች ዝውውር በኢትዮጵያ እግር ኳስ: የተቀየረው ገንዘብ ባልተቀየረው አሰራር – ክፍል ሶስት
በ ሳሙኤል ስለሺ – የስፖርት ባለሞያ – ለልዩ ስፖርት ባለፉት ሁለት ተከታታይ ፅሁፎች በእግር ኳስ ቡድን ግንባታ ላይ ሳይንሳዊ ንድፈ ሐሳቦችን በማስቀመጥ በኢትዮጵያ እግር ኳስ …
Continue Readingየተጨዋቾች ዝውውር እና ያልተረጋጋው የኢትዮጵያ እግር ኳስ – ክፍል ሁለት
በ ሳሙኤል ስለሺ – የስፖርት ባለሞያ – ለልዩ ስፖርት ማስታወሻ: ቀጥሎ የተቀመጠውን የዚህን ጽሁፍ የመጀመሪያ ክፍል ሳያነቡ ይኄኛውን ክፍል ባያነቡት ይመከራል፡፡ የተጨዋቾች ዝውውር እና ያለ …
Continue Readingየተጨዋቾች ዝውውር እና ያለ ባህሪው የተያዘው የኢትዮጵያ እግር ኳስ – ክፍል አንድ
በ ሳሙኤል ስለሺ – የስፖርት ባለሞያ – ለልዩ ስፖርት ሰሞኑን ኢትዮጵያ ቡና ለክለቡ ብቻ ሳይሆን ለኢትዮጵያ እግር ኳስ ጭምር ብሩህ ተስፋ ያላቸውን አቡበከር ናስር እና …
Continue Readingሴት አትሌቶችና ስፖርታዊ ጉዳቶች
|በ ቅድስት ታደሰ – የአትሌቲክስ ህክምና እና ስነምግብ ባለሞያ – ለልዩ ስፖርት| ከእያንዳንዱ ስኬታማ አትሌት ጀርባ እጂግ ፈታኝ የሆኑ ነገር ግን በጽናት የታለፉ በርካታ መሰናክሎች …
Continue Readingጤናማ አመጋገብ በኮሮና ወረርሽኝ ወቅት – ምክር ለአትሌቶች
በ ቅድስት ታደሰ – የአትሌቲክስ ህክምና እና ስነምግብ ከፍተኛ ባለሙያ – ለ ልዩ ስፖርት ብቻ አለማችን እስከዛሬ ካስተናገዳቻቸው ወረርሽኞች ሁሉ በአስከፊነቱ እንደሚልቅ እየተነገረለት የሚገኘው ኮሮና ቫይረስ፡ …
Continue Readingማህበራዊ ሚዲያ፡ ስፖርታችን ያልተጠቀመበት ሀብት
በኃይለእግዚአብሔር አድሐኖም – የግል አስተያየት የምንገኝበት የ21ኛው ክፍለ ዘመን፡ ስልጣኔ በወለደው የቴክኖሎጂ አብዮት ምክንያት ዓለም ወደ ጠባብ መንደርነት ከተቀየረ ሰነባብቷል፡፡ ከአንደኛው የዓለም ጫፍ ወደ ሌላኛው …
Continue Readingየ2012 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የውሳኔ አማራጮች: የተሻለው የቱ ነው?
በ መንሱር አብዱልቀኒ – ለልዩ ስፖርት የተወደዳችሁ የስፖርት ቤተሰቦች ሰላም ለእናንተ ይሁን፡፡ አንዘናጋ፡፡ ኮሮና በመካከላችን ስላለ በመጠንቀቅ ራሳችንን፣ ቤተሰባችንንና ማህበረሰባችንን ከቫይረሱ እንጠብቅ፡፡ በኮሮና ወረርሽን ምክንያት …
Continue Reading