ከአመት በፊት አለም አቀፍ ደረጃውን እንዲያሟላ እና ውድድሮችን እንዳያዘጋጅ እድሳቱ የተጀመረለት የአዲስ አበባ ብሔራዊ ስታዲየም ወደ መጨረሻው የስራ ምዕራፍ መቃረቡ ተገልጿል። የእስካሁኑ የእድሳት ክንውን ካፍ …
Continue Readingሊዲያ ታፈሰ፡ ለአምስተኛ ጊዜ በአፍሪካ ዋንጫ ትዳኛለች
ኢንተርናሽናል አርቢትር ሊዲያ ታፈሰ፡ በሞሮኮ አስተናጋጅነት ለሚከናወነው የሴቶች የአፍሪካ ዋንጫ በዳኝነት መመረጧን የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፍዴሬሽን ይፋ አድርጓል። ኢትዮጵያዊቷ ስኬታማ የእግር ኳስ ዳኛ፡ ከሰኔ 25/ …
Continue Reading“የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በማላዊ ቆይታው ከወጪው በላይ ትርፍ አስመዝግቧል” ኢእፌ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በማላዊ ቆይታ ከወጪው በላይ ትርፍ አስመዝግቧል የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ የሜዳውን ጨዋታ ለማድረግ በማላዊ ባደረገው ቆይታ ግብፅ ላይ ካስመዘገበው ጣፋጭ …
Continue Reading2023 የአፍሪካ ዋንጫ፡ ኢትዮጵያ ግብጽን በአሳማኝ ሁኔታ 2 ለ 0 አሸነፈች
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በ2023ቱ የኮትዲቯሩ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የግብጽ አቻውን ከአሳማኝ የጨዋታ ብልጫ ጋር ሁለት ለዜሮ በሆነ ውጤት አሸንፏል። ብሔራዊ ቡድኑ በሀገር ውስጥ አለምአቀፍ ውድድሮችን …
Continue Readingበኦሬገኑ የአለም ሻምፒዮና ኢትዮጵያን በ10000ሜ የሚወክሉ አትሌቶች ተለዩ
በሄንግሎ፡ ሆላንድ በተካሄደ የ10,000ሜ የአለም ሻምፒዮና የኢትዮጵያ ማጣሪያ አትሌት ሰለሞን ባረጋ እና ለተሰንበት ግደይ በቀዳሚነት ማለፋቸውን አረጋግጠዋል። የፊታችን ሐምሌ ወር በአሜሪካን ሀገር በሚካሄደው የኦሬገኑ የአለም …
Continue Reading“ለ2023 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ከግብጽ ጋር ለሚደረገው ጨዋታ እስከ 50 ሺ ዶላር ወጪ አለብን” ኢእፌ
“ግብጾች ወጪ ችለን ካይሮ ተጫወቱ ቢሉንም የክብር ጉዳይ በመሆኑ ውድቅ አድርገነዋል” – የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን፣ የቡድኑ ዋና አሰልጣኝ ግብፅን “በሜዳችን የመግጠም ዕድልን ማጣታችን ሌላ …
Continue Readingዲኤስቲቪ የስፖርት ይዘቶችን በአማርኛ የሚያቀርብ ‘ሱፐርስፖርት ልዩ’ ቻነልን በይፋ ስራ አስጀመረ
የኢትዮጵያውያንን ስፖርት አፍቃሪያን ተደራሽ የሚያደርጉ ዓለም አቀፍና ሀገር አቀፍ የስፖርት ይዘቶች በሱፐርስፖርት/ዲኤስቲቪ የሚያቀርብ “ሱፐርስፖርት ልዩ” ቻነል ቁጥር 240ን፣ በትላንትናው ዕለት የተለያዩ የስፖርት፣ ባህል፣ ሚዲያና ኪነጥበብ …
Continue Readingለጀግኖቹ አትሌቶች የጀግና አቀባበል ተደረገላቸው
በ18ኛው የአለም አትሌቲክስ የቤት ውስጥ ሻምፒዮና ውድድሩን በበላይነት ላጠናቀቁት ጀግኖች አትሌቶች የጀግና አቀባበል ተደርጎላቸዋል። የኢፌዲሪ ባህልና ስፖርት ሚኒስትር ከኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን እና ሌሎች ባለድርሻ አካላት …
Continue Readingኢትዮጵያ የአለም አትሌቲክስ የቤት ውስጥ ሻምፒዮናን በቀዳሚነት አጠናቀቀች
ኢትዮጵያ ከመጋቢት 9-11/2014 ዓ.ም በቤልግሬድ የተካሄደውን 18ኛውን የአለም አትሌቲኪስ የቤት ውስጥ ሻምፒዮና በአንደኛነት አጠናቀቀች። ኢትዮጵያ: አትሌት ለምለም ሀይሉ እና ጉደፍ ፀጋይ በሴቶች 3000ሜ እና 1500ሜ፣ …
Continue Readingኢትዮጵያ በዓለም የቤት ውስጥ የአትሌቲክስ ሻምፒዮና መድመቋን ቀጥላለች
በሰርቢያ: ቤልግሬድ እየተካሄደ በሚገኘው 18ኛው የዓለም የቤት ውስጥ የአትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ በሴቶች የ1500ሜትር ውድድር ሁሉንም ሜዳልያዎች ጠራርጋ አሸንፋለች። የወቅቱ የዓለማችን የርቀቱ ምርጥ አትሌት ጉደፍ ፀጋዬ …
Continue Reading