በ ጋዜጠኛ ፍቅር ይልቃል – ለልዩ ስፖርት እግር ኳስ በሚሊዮኞች ኢትዮጵያዊያን ልብ ውስጥ ያለ የሀገራችን ተወዳጅ ስፖርት ነው፡፡ የቅርብ ጊዜያት አጋጣሚዎችን ትተን በጊዜያት መለዋወጥ፣ በተለያዩ …
Continue Readingውበቱ አባተ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ሆነው ተሾሙ
አዲስ አበባ – መስከረም 18/2013 ዓ.ም – የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አሰልጣኝ ውበቱ አባተን ለቀጣዮቹ ሁለት አመታት የብሔራዊ ቡድኑ ዋና አሰልጣኝ አድርጎ …
Continue Readingየተጨዋቾች ዝውውር በኢትዮጵያ እግር ኳስ: የተቀየረው ገንዘብ ባልተቀየረው አሰራር – ክፍል ሶስት
በ ሳሙኤል ስለሺ – የስፖርት ባለሞያ – ለልዩ ስፖርት ባለፉት ሁለት ተከታታይ ፅሁፎች በእግር ኳስ ቡድን ግንባታ ላይ ሳይንሳዊ ንድፈ ሐሳቦችን በማስቀመጥ በኢትዮጵያ እግር ኳስ …
Continue Readingየተጨዋቾች ዝውውር እና ያልተረጋጋው የኢትዮጵያ እግር ኳስ – ክፍል ሁለት
በ ሳሙኤል ስለሺ – የስፖርት ባለሞያ – ለልዩ ስፖርት ማስታወሻ: ቀጥሎ የተቀመጠውን የዚህን ጽሁፍ የመጀመሪያ ክፍል ሳያነቡ ይኄኛውን ክፍል ባያነቡት ይመከራል፡፡ የተጨዋቾች ዝውውር እና ያለ …
Continue Readingየተጨዋቾች ዝውውር እና ያለ ባህሪው የተያዘው የኢትዮጵያ እግር ኳስ – ክፍል አንድ
በ ሳሙኤል ስለሺ – የስፖርት ባለሞያ – ለልዩ ስፖርት ሰሞኑን ኢትዮጵያ ቡና ለክለቡ ብቻ ሳይሆን ለኢትዮጵያ እግር ኳስ ጭምር ብሩህ ተስፋ ያላቸውን አቡበከር ናስር እና …
Continue Readingየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የውድድር ስያሜ እና የቀጥታ ስርጪት መብትን ሊሸጥ ነው
በተለይም ለልዩ ስፖርት – ሱፐር ስፖርት እና ካናል ፕሉስን ጨምሮ ሌሎችም ይጠበቃሉ – መስከረም 15/2013 ዓ.ም ጨረታው ይከፈታል የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሸር ካምፓኒ ከቀጣዩ የውድድር …
Continue Readingቅዱስ ጊዮርጊስ እና ቢጂአይ ኢትዮጵያ የአምስት አመታት የስፖንሰርሺፕ ስምምነት ተፈራረሙ
አዲስ አበባ – ሰኔ 19/2012 ዓ.ም – ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማኅበር እና ቢጂአይ ኢትዮጵያ በቀጣዮቹ አምስት አመታት በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ፈጸሙ። በሸራተን አዲስ ሆቴል …
Continue Readingየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የ2012 ዓ.ም ሁሉንም ውድድሮች ሰረዘ
የፌዴሬሽኑ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ዛሬ ረፋድ ላይ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ባደረገው አስቸኳይ የቴሌ ኮንፈረንስ፡ ሁሉንም የ2012 ዓ.ም የእግር ኳስ ውድድሮች ለመሰረዝ ውሳኔ ማሳለፉን አሳውቋል። ፌዴሬሽኑ …
Continue Readingየ2012 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የውሳኔ አማራጮች: የተሻለው የቱ ነው?
በ መንሱር አብዱልቀኒ – ለልዩ ስፖርት የተወደዳችሁ የስፖርት ቤተሰቦች ሰላም ለእናንተ ይሁን፡፡ አንዘናጋ፡፡ ኮሮና በመካከላችን ስላለ በመጠንቀቅ ራሳችንን፣ ቤተሰባችንንና ማህበረሰባችንን ከቫይረሱ እንጠብቅ፡፡ በኮሮና ወረርሽን ምክንያት …
Continue Reading