አዲስ አበባ – ሀምሌ 02/2014ዓ.ም የፊታችን አርብ በአሜሪካ ኦሪጎን በሚካሄደው የአለም አትሌቲከስ ሻምፒዮና ተሳታፊ የሆነው የልዑካን ቡድን፡ ዛሬ ማምሻውን በስካይላይት ሆቴል በተከናወነ ስነስርዓት አሸኛኘት ተደርጎለታል። …
Continue Readingጀግናዋ አትሌት ደራርቱ ቱሉ ሀገርአቀፍ ዕውቅና እና ሽልማት ተበረከተላት
መጋቢት 19/2013 ዓ.ም – የመጀመሪያዋ ጥቁር አፍሪካዊት የኦሊምፒክ የወርቅ ሜዳሊያ አሸናፊ ክብርት ኮማንደር አትሌት ደራርቱ ቱሉ፡ በአትሌቲክስ ስፖርት ላስመዘገበችው ስኬት እና ከዛም ለተሻገረው መልካም አበርክቶዋ …
Continue Readingዝክረ – ዶ/ር ወልደመስቀል ኮስትሬ
በ ኃይለእግዚአብሔር አድሐኖም አዲስ አበባ – ግንቦት 07/2012 ዓ.ም – የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ወርቃማ ዘመን መሪ፣ ታታሪ እና ፍጹም ሀገር ወዳድ የነበሩትን አሰልጣኝ ዶክተር ወልደመስቀል ኮስትሬን: …
Continue Readingየግል ምልከታ፡ ኢትዮጵያ በዶሃው የአለም ሻምፒዮና
የግል ምልከታ | በስፖርቱ ባለሞያ | የዶሀው አለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ሊጠናቀቅ ሰዓታት ሲቀሩት በኢትዮጵያ በኩል ደግሞ አንድ የመጨረሻ ውድድር ብቻ ይጠበቃል፡፡ የወንዶች 10ሺ ሜትር ፍጻሜ! …
Continue Readingአትሌት ለሜቻ ግርማ በ3000ሜ መሰናክል የብር ሜዳሊያ አሸነፈ
ዶሃ – ኳታር – መስከረም 23/2012 ዓ.ም – የ18 አመቱ ወጣት አትሌት ለሜቻ ግርማ በ3000ሜ መሠናክል ሁለተኛ በመውጣት የውድድሩን ሁለተኛ የብር ሜዳሊያ ለሀገሩ አሸንፏል፡፡ ለሜቻ …
Continue Readingዶሃ 2019: በዕለት ስድስት ውሎ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ማጣሪያወቻቸውን በበላይነት አጠናቀዋል
ዶሃ – ኳታር – መስከረም 21/2012ዓ.ም – ስድስተኛ ቀኑን በያዘው 17ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና፤ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሁለት የማጣሪያ ውድድሮች ተሳትፈው በመልካም ውጤት ለማጠናቀቅ ችለዋል። ከቀኑ …
Continue ReadingETH-NADO ኢትዮጵያውያን አትሌቶች እና ባለሞያዎች ከአልቤርቶ ሳላዛር ጋር ያላቸውን ግንኙነት በአስኳቸይ እንዲያቋርጡ አዘዘ
ዶሃ – ኳታር – መስከረም 21/2012ዓ.ም – የኢትዮጵያ ብሔራዊ የጸረ-አበረታች ቅመሞች ተቆጣጣሪ ድርጅት (ETH-NADO) ትላንት ምሽት ይፋ ባደረገው አቋሙ እንዳስታወቀው: ኢትዮጵያውያን አትሌቶችና የስፖርት ባለሞያዎች ከዛሬ …
Continue Readingሙክታር እድሪስ ለኢትዮጵያ የሻምፒዮውን የመጀመሪያ የወርቅ ሜዳሊያ በ5000ሜ አሸነፈ
©Getty Images/IAAF ዶሃ – ኳታር – መስከረም 19/2012 ዓ.ም – አመቱን በሙሉ በጉዳት ያለ ውድድር በማሳለፉ ምክንያት፡ የማሸነፉ ቅድመ ግምት እምብዛም ያልተሰጠው ያለፈው ውድድር የርቀቱ …
Continue Readingለተሰንበት ግደይ የአለም ሻምፒዮናውን የመጀመሪያ ሜዳሊያ ለኢትዮጵያ አሸነፈች
ዶሃ – ኳታር – መስከረም 17/2012 ዓ.ም – አትሌት ለተሰንበት ግደይ በ10,000ሜ ርቀት የመጀመሪውን ሜዳሊያ ለሀገሯ አሸነፈች፡፡ እጅግ ጠንካራ ፉክክር በታየበት በዚህ ውድድር ለተሰንበት፡ ትውልደ …
Continue Readingየአለም ሻምፒዮናው የዕለት አንድ ውሎ
መስከረም 17/2012 ዓ.ም – በዶሃ ኳታር ትናንት በተጀመረው 17ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፕዮና በተደረጉ የማጣሪያ ውድድሮች የተሳተፉ ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች ወደ ቀጣዩ ዙር ያለፉ ሲሆን በሴቶች ማራቶን …
Continue Reading