ዶሃ 2019: በዕለት ስድስት ውሎ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ማጣሪያወቻቸውን በበላይነት አጠናቀዋል
ዶሃ – ኳታር – መስከረም 21/2012ዓ.ም – ስድስተኛ ቀኑን በያዘው 17ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና፤ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሁለት የማጣሪያ ውድድሮች ተሳትፈው
Read more.
ETH-NADO ኢትዮጵያውያን አትሌቶች እና ባለሞያዎች ከአልቤርቶ ሳላዛር ጋር ያላቸውን ግንኙነት በአስኳቸይ እንዲያቋርጡ አዘዘ
ዶሃ – ኳታር – መስከረም 21/2012ዓ.ም – የኢትዮጵያ ብሔራዊ የጸረ-አበረታች ቅመሞች ተቆጣጣሪ ድርጅት (ETH-NADO) ትላንት ምሽት ይፋ ባደረገው አቋሙ እንዳስታወቀው:
Read more.
ሙክታር እድሪስ ለኢትዮጵያ የሻምፒዮውን የመጀመሪያ የወርቅ ሜዳሊያ በ5000ሜ አሸነፈ
©Getty Images/IAAF ዶሃ – ኳታር – መስከረም 19/2012 ዓ.ም – አመቱን በሙሉ በጉዳት ያለ ውድድር በማሳለፉ ምክንያት፡ የማሸነፉ ቅድመ ግምት
Read more.
ለተሰንበት ግደይ የአለም ሻምፒዮናውን የመጀመሪያ ሜዳሊያ ለኢትዮጵያ አሸነፈች
ዶሃ – ኳታር – መስከረም 17/2012 ዓ.ም – አትሌት ለተሰንበት ግደይ በ10,000ሜ ርቀት የመጀመሪውን ሜዳሊያ ለሀገሯ አሸነፈች፡፡ እጅግ ጠንካራ ፉክክር
Read more.
የአለም ሻምፒዮናው የዕለት አንድ ውሎ
መስከረም 17/2012 ዓ.ም – በዶሃ ኳታር ትናንት በተጀመረው 17ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፕዮና በተደረጉ የማጣሪያ ውድድሮች የተሳተፉ ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች ወደ ቀጣዩ
Read more.
የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ዛሬ ምሽት ይጀመራል
ፎቶ: የማራቶን ተወዳዳሪዎቹ ሮዛ ደረጄ፣ ሩቲ አጋ እና ሹሬ ደምሴ – በኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴደሬሽን ዶሃ ኳታር – መስከረም 16/2012 ዓ.ም
Read more.
በ17ኛው የዶሃ የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የሚሳተፈው የኢትዮጵያ ቡድን ተሸኘ
አዲስ አበባ – መስከረም 10/2012 ዓ.ም – ከፊታችን መስከረም 16 እስከ 25/2012 ዓ.ም በዶሃ ኳታር አስተናጋጅነት በሚካሄደው 17ኛው የዓለም አትሌቲክስ
Read more.
ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዓለም አቀፋዊ ሽልማት አሸነፈ
ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ በጎዳና ላይ ሩጫ ዝግጅት ዘርፍ የአለም ቁንጮ ተብሎ ተመርጧል፡፡ በLets Do This የሚታገዘው እና በእውቁ የሩጫ መጽሔት
Read more.
አዲስ የውድድር ፎርማት በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ?
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በፕሪሚየር ሊግ ዙሪያ ከቀጣዩ የውድድር ዘመን (2012 ዓ.ም) ጀምሮ የፎርማት እና የተሳታፊ ክለቦች ቁጥር ላይ ለውጥ
Read more.
12ኛው የአፍሪካ ጨዋታዎች ዛሬ ይጠናቀቃል፤ ኢትዮጵያ በጥቅሉ ካለፈው ውድድር የተሻለ ውጤት ብታገኝም ያቀደችውን ግን አላሳካችም
በ ኃይለእግዚአብሔር አድሐኖም አዲስ አበባ – ነሀሴ 25/2011 ዓ.ም – ላለፉት ተከታታይ ሁለት ሳምንታት በሞሮኮ አስተናጋጅነት ሲከናወን የሰነበተው 12ኛው የአፍሪካ
Read more.