በ ጋዜጠኛ ፍቅር ይልቃል – ለልዩ ስፖርት ዕለቱ አርብ ነው፡፡ አዲስ አበባ በአረንጓዴ፣ ቢጫ እና ቀይ ሰንደቅ አላማዎች አሸብርቃለች፡፡ ሚሊዮኖች ወደ አደባባይ ወጥተዋል፡፡ መንግስት ይህንን …

Continue Reading

በ ሳሙኤል ስለሺ – የስፖርት ባለሞያ – ለልዩ ስፖርት ባለፉት ሁለት ተከታታይ ፅሁፎች በእግር ኳስ ቡድን ግንባታ ላይ ሳይንሳዊ ንድፈ ሐሳቦችን በማስቀመጥ በኢትዮጵያ እግር ኳስ …

Continue Reading

በ ሳሙኤል ስለሺ – የስፖርት ባለሞያ – ለልዩ ስፖርት ማስታወሻ: ቀጥሎ የተቀመጠውን  የዚህን ጽሁፍ የመጀመሪያ ክፍል ሳያነቡ ይኄኛውን ክፍል ባያነቡት ይመከራል፡፡ የተጨዋቾች ዝውውር እና ያለ …

Continue Reading

በ ሳሙኤል ስለሺ – የስፖርት ባለሞያ – ለልዩ ስፖርት ሰሞኑን ኢትዮጵያ ቡና ለክለቡ ብቻ ሳይሆን ለኢትዮጵያ እግር ኳስ ጭምር ብሩህ ተስፋ ያላቸውን አቡበከር ናስር እና …

Continue Reading

መስከረም 01/2013 ዓ.ም – አትሌት አበበ ቢቂላ በባዶ እግሩ ሮጦ ያሸነፈበትን የማራቶን ውድድር በማስመልከት ትናንት በሮም የመታሰቢያ ሩጫ ውድድር ተካሄዷል። አትሌት አበበ ቢቂላ በ1952 ዓ.ም …

Continue Reading

አዲስ አበባ – ጳጉሜን 05/2012 ዓ.ም – የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድርን ለመምራት የተቋቋመው የፕሪሚየር ሊጉ ሸር ካምፓኒ፡ በ2013ዓ.ም በሀገራችን የሚካሄደውን የሊግ ውድድር በሬድዮ የቀጥታ ስርጭት …

Continue Reading

የአንጋፋው ጋዜጠኛ ጋሼ ፍቅሩ ኪዳኔ ትውስታዎች… የዛሬ 60 ዓመት ለእንቁጣጣሽ አጥቢያ በሮም ኦሊምፒክ ጨዋታ ፕሮግራም መሰረት የማራቶን ሩጫ ይካሄዳል፡፡ ቀኑ ቅዳሜ ጳጉሜን 05 ቀን 1952 …

Continue Reading

አዲስ አበባ – ጳጉሜን 01/2012 ዓ.ም – የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) አመታዊ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን በመጪው ታህሳስ ወር 2013 ዓ.ም የመጀመሪያ ሳምንት በአዲስ አበባ …

Continue Reading

በብራስልስ ቤልጄየም ዛሬ በተከናወነው የ2020 የዳይመንድ ሊግ ውድድር የተሳተፉት ሆላንዳዊቷ ሲፈን ሀሰን እና እንግሊዛዊው ሞ ፋራህ በኢትዮጵያውያኖቹ አትሌት ድሬ ቱኔ እና ኃይሌ ገብረስላሴ ለዓመታት ተይዘው …

Continue Reading

አዲስ አበባ – ነሀሴ 25/2012 ዓ.ም – ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ 45 የአፍሪካ ሀገራት ላለፈው ሩብ ክፍለ ዘመን ያክል በአህጉሪቱ የዲጂታል አለም መዝናኛ ዘርፍ ተሰማርቶ የቆየው …

Continue Reading