ዶሃ – ኳታር – መስከረም 22/2012 ዓ.ም – የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በዶሃው የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያን በማራቶን ውድድር የወከሉ አትሌቶች “ለጤናቸው እና ለአስተዳደራዊ አሰራር” ሲል ለሶስት ወራት ያክል በየትኛውም ውድድር እንዳይሳተፉ የሚል መመሪያ በማስተላለፍ፡ ይህንን መመሪያም ሁሉም ባለድርሻ አካላት እንዲያከብሩት ሲል ትእዛዝ መግለጹ ይታወሳል፡፡

ለመሆኑ በዚህ ውሳኔ ዙረያ የማራቶን ቡድኑ የብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ እና የአብዛኛዎቹ አትሌቶች የማኔጀር ተወካይ አሰልጣኝ ሀጂ አዴሎ በጉዳዩ ላይ ምን ሀሳብ አላቸው? ስትል ልዩ ስፖርት ጠይቃ ተከታዩን የድምጽ ምላሽ አግታለች መልካም ቆይታ፡፡

author image

About Haileegziabher Adhanom

Sports Writer & Managing Editor

You Might Also Like...

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *