የኢትዮጵያውያንን ስፖርት አፍቃሪያን ተደራሽ የሚያደርጉ ዓለም አቀፍና ሀገር አቀፍ የስፖርት ይዘቶች በሱፐርስፖርት/ዲኤስቲቪ የሚያቀርብ “ሱፐርስፖርት ልዩ” ቻነል ቁጥር 240ን፣ በትላንትናው ዕለት የተለያዩ የስፖርት፣ ባህል፣ ሚዲያና ኪነጥበብ …
Continue Readingለጀግኖቹ አትሌቶች የጀግና አቀባበል ተደረገላቸው
በ18ኛው የአለም አትሌቲክስ የቤት ውስጥ ሻምፒዮና ውድድሩን በበላይነት ላጠናቀቁት ጀግኖች አትሌቶች የጀግና አቀባበል ተደርጎላቸዋል። የኢፌዲሪ ባህልና ስፖርት ሚኒስትር ከኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን እና ሌሎች ባለድርሻ አካላት …
Continue Readingኢትዮጵያ የአለም አትሌቲክስ የቤት ውስጥ ሻምፒዮናን በቀዳሚነት አጠናቀቀች
ኢትዮጵያ ከመጋቢት 9-11/2014 ዓ.ም በቤልግሬድ የተካሄደውን 18ኛውን የአለም አትሌቲኪስ የቤት ውስጥ ሻምፒዮና በአንደኛነት አጠናቀቀች። ኢትዮጵያ: አትሌት ለምለም ሀይሉ እና ጉደፍ ፀጋይ በሴቶች 3000ሜ እና 1500ሜ፣ …
Continue Readingኢትዮጵያ በዓለም የቤት ውስጥ የአትሌቲክስ ሻምፒዮና መድመቋን ቀጥላለች
በሰርቢያ: ቤልግሬድ እየተካሄደ በሚገኘው 18ኛው የዓለም የቤት ውስጥ የአትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ በሴቶች የ1500ሜትር ውድድር ሁሉንም ሜዳልያዎች ጠራርጋ አሸንፋለች። የወቅቱ የዓለማችን የርቀቱ ምርጥ አትሌት ጉደፍ ፀጋዬ …
Continue Readingየቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2014 የመጀመሪያ ዙር ቁጥራዊ መረጃዎች
የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2014 የመጀመሪያ ዙር ቁጥራዊ መረጃዎች ጨዋታዎች – 120 ጨዋታዎች በሁለት ከተሞች (72 በሀዋሳ እና 48 በድሬደዋ) ተካሂደዋል። – ከጨዋታዎቹ 81 በመሸናነፍ …
Continue Readingየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን እና የጀርመኑ ጂአይዜድ ስምምነት ተፈራሙ
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከጀርመኑ የልማት ተቋም ጂአይዜድ (GIZ) ጋር በፌዴሬሽኑ ሥር የሚገኘው የካፍ የልህቀት ማዕከል የመጫወቻ እና ልምምድ ሜዳን ደረጃ ለማሻሻል እንዲሁም አዲስ ተጨማሪ …
Continue Reading