በ ጋዜጠኛ ፍቅር ይልቃል – ለልዩ ስፖርት እግር ኳስ በሚሊዮኞች ኢትዮጵያዊያን ልብ ውስጥ ያለ የሀገራችን ተወዳጅ ስፖርት ነው፡፡ የቅርብ ጊዜያት አጋጣሚዎችን ትተን በጊዜያት መለዋወጥ፣ በተለያዩ …
Continue Readingአስደናቂው የጀርመን እግር ኳስ ዳግም ውልደት እና ጠቃሚ ተሞክሮዎቹ!
በ ማርቆስ ኤልያስ (ጋዜጠኛ) – ለልዩ ስፖርት በ1970ዎቹ፣ 80ዎቹ እና 90ዎቹ ጀርመን (ምዕራብ ጀርመን) በእነ ፍራንዝ ቤከንባዎር እየተመራች የዓለም እና አውሮፓ ዋንጫዎችን ደጋግማ ማሸነፍ ብትችልም፡ …
Continue Readingኢትዮጵያ በ24ኛው የግማሽ ማራቶን ሻምፒዮና ከዓለም ሁለተኛ ሆና አጠናቀቀች
በፖላንድ ጊዲኒያ በተካሄደው 24ኛው የአለም የግማሽ ማራቶን ሻምፒዮና ኢትዮጵያ በሴቶች የቡድን የወርቅ በወንዶች ደግሞ የብር ሜዳሊያ አሸናፊ ሆናለች ከውድድሩ አስቀድሞ ከፍተኛ የማሸነፍ ግምት የተሰጣቸው የርቀቱ …
Continue Readingለተሰንበት ግደይ አዲስ የዓለም ክብረወሰን ስታስመዘገብ፡ የቀነኒሳ በቀለ የ10,000ሜ ክብረወሰን ተሰብሯል
አትሌት ለተሰንበት ግደይ ምሽቱን በስፔን ቫሌንሺያ ስታዲዮ ዴል ቱሪያ ባደረገችው የክብረወሰን ውድድር ከዚህ ቀደም በሀገሯ ልጅ አትሌት ጥሩነሽ ዲባባ (14:11.15) ከ12 ዓመታት በፊት ተይዞ የነበረውን …
Continue Readingሱፐር ስፖርት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የቀጥታ ስርጪት መብትን አሸነፈ
አዲስ አበባ – መስከረም 27/2013 – የማልቲ ቾይስ ኢትዮጵያ እናት ኩባንያ የሆነው መልቲቾይስ ግሩፕ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎችን በእህት ኩባንያው ሱፐር ስፖርት ላይ የማስተላለፍ ህጋዊ …
Continue Reading