አዲስ አበባ – መስከረም 20/2013 ዓ.ም – ኢትዮጵያ ቡና እግር ኳስ ክለብ እና ሀበሻ ቢራ አክሲዮን ማህበር ለአንድ አመት የሚዘልቅ የማልያ ላይ የስፖንሰርሺፕ ስምምነት ተፈራርሙ። …
Continue Readingቀነኒሳን እና ኪፕቾጌን የያዘው ቻርተርድ አውሮፕላን ለንደን ደርሷል
አዲስ አበባ – መስከረም 18/2013ዓ.ም – በአትሌቲክስ ስፖርት አፍቃሪዎች ዘንድ በከፍተኛ ጉጉት እየተጠበቀ በሚገኘው የ2020 ለንደን ማራቶን ላይ የሚሳተፉ የኢትዮጵያ እና ኬንያ አትሌቶችን የያዘው፡ ባለ …
Continue Readingውበቱ አባተ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ሆነው ተሾሙ
አዲስ አበባ – መስከረም 18/2013 ዓ.ም – የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አሰልጣኝ ውበቱ አባተን ለቀጣዮቹ ሁለት አመታት የብሔራዊ ቡድኑ ዋና አሰልጣኝ አድርጎ …
Continue Reading“የእትብት ዕዳ ከፋዩ” – ጋዜጠኛ ፍስሐ ተገኝ
ጋዜጠኛ ታዘብ አራጋው – ለአማራ ብዙሀን መገናኛ ድርጀት እንደዘገበው ባሕር ዳር- መስከረም 15/2013 ዓ.ም – 1977 ዓ.ም በኢትዮጵያውያን ዘንድ ምንጊዜም የማይረሳ አስከፊ ዘመን እንደነበር ይነገራል፡፡ …
Continue Readingሲድኒ ኦሊምፒክ፡ የኢትዮጵያውያን ትልቁ ድል!
በ ጋዜጠኛ ፍቅር ይልቃል – ለልዩ ስፖርት ዕለቱ አርብ ነው፡፡ አዲስ አበባ በአረንጓዴ፣ ቢጫ እና ቀይ ሰንደቅ አላማዎች አሸብርቃለች፡፡ ሚሊዮኖች ወደ አደባባይ ወጥተዋል፡፡ መንግስት ይህንን …
Continue Readingየተጨዋቾች ዝውውር በኢትዮጵያ እግር ኳስ: የተቀየረው ገንዘብ ባልተቀየረው አሰራር – ክፍል ሶስት
በ ሳሙኤል ስለሺ – የስፖርት ባለሞያ – ለልዩ ስፖርት ባለፉት ሁለት ተከታታይ ፅሁፎች በእግር ኳስ ቡድን ግንባታ ላይ ሳይንሳዊ ንድፈ ሐሳቦችን በማስቀመጥ በኢትዮጵያ እግር ኳስ …
Continue Readingየተጨዋቾች ዝውውር እና ያልተረጋጋው የኢትዮጵያ እግር ኳስ – ክፍል ሁለት
በ ሳሙኤል ስለሺ – የስፖርት ባለሞያ – ለልዩ ስፖርት ማስታወሻ: ቀጥሎ የተቀመጠውን የዚህን ጽሁፍ የመጀመሪያ ክፍል ሳያነቡ ይኄኛውን ክፍል ባያነቡት ይመከራል፡፡ የተጨዋቾች ዝውውር እና ያለ …
Continue Readingየተጨዋቾች ዝውውር እና ያለ ባህሪው የተያዘው የኢትዮጵያ እግር ኳስ – ክፍል አንድ
በ ሳሙኤል ስለሺ – የስፖርት ባለሞያ – ለልዩ ስፖርት ሰሞኑን ኢትዮጵያ ቡና ለክለቡ ብቻ ሳይሆን ለኢትዮጵያ እግር ኳስ ጭምር ብሩህ ተስፋ ያላቸውን አቡበከር ናስር እና …
Continue Readingየአበበ ቢቂላ የኦሎምፒክ ድል መታሰቢያ ውድድር በሮም ተካሄደ
መስከረም 01/2013 ዓ.ም – አትሌት አበበ ቢቂላ በባዶ እግሩ ሮጦ ያሸነፈበትን የማራቶን ውድድር በማስመልከት ትናንት በሮም የመታሰቢያ ሩጫ ውድድር ተካሄዷል። አትሌት አበበ ቢቂላ በ1952 ዓ.ም …
Continue Readingየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር የሬድዮ ቀጥታ ስርጭት መብት ሊሸጥ ነው
አዲስ አበባ – ጳጉሜን 05/2012 ዓ.ም – የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድርን ለመምራት የተቋቋመው የፕሪሚየር ሊጉ ሸር ካምፓኒ፡ በ2013ዓ.ም በሀገራችን የሚካሄደውን የሊግ ውድድር በሬድዮ የቀጥታ ስርጭት …
Continue Reading