ፎቶ: ጋዜጠኛ ግርማ በቀለ፣ ካሳሁን ቃሲም እና አቶ ጋሻው – የሽልማት ኮሚቴው አመራሮች የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን (ኢቢሲ) በየዓመቱ የሚያካሂደውን የምርጥ ስፖርተኞች የሽልማት ስነስርዓት ጥቅምት 29/2012ዓ.ም …
Continue Readingታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ፡ አንዳንድ እውነታዎች ስለ ዋናው የአትሌቶች ውድድር
አዲስ አበባ – ጥቅምት 12/2011ዓ.ም በሚፈጥረው ለየት ያለ የመዝናናት እና የቤተሰብነት ድባብ አማካኝነት፡ ከስፖርታዊ ኹነትነት ይልቅ፡ ለአመታዊ የጎዳና ላይ ትርኢትነት የቀረበ እንደሆነ የሚነገርለት፤ የአፍሪካ ግዙፉ …
Continue Reading“እግር ኳሳችን ለምን አዳዲስ ፊቶችን ማፍራት አቃተው?” | በአሰልጣኝ ታዲዮስ ተክሉ | ለልዩ ስፖርት
የግል ምልከታ| በአሰልጣኝ ታዲዮስ ተክሉ | ለልዩ ስፖርት | የሀገራችን እግር ኳስ ዘርፈ ብዙ እና መሰረታዊ አንገብጋቢ ችግሮች ቢኖሩበትም፡ አብዛኛውን ጊዜ ያለውን እንጥፍጣፊ አቅሙን ሲያውል …
Continue Readingዶሃ 2019 ማጠቃለያ: ዮሚፍ ቀጀልቻ በ10000ሜ የብር ሜዳሊያ አሸነፈ
ዶሃ – ኳታር – መስከረም 25/2012ዓ.ም – አትሌት ዮሚፍ ቀጀልቻ በአለም ሻምፒዮናው የ10000ሜ ወንዶች ውድድር የብር ሜዳሊያ አሸነፈ፡፡ ዮሚፍ ከእልህ አስጨረሽ የመጨረሻ ዙር ፉክክር በኋላ …
Continue Readingየግል ምልከታ፡ ኢትዮጵያ በዶሃው የአለም ሻምፒዮና
የግል ምልከታ | በስፖርቱ ባለሞያ | የዶሀው አለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ሊጠናቀቅ ሰዓታት ሲቀሩት በኢትዮጵያ በኩል ደግሞ አንድ የመጨረሻ ውድድር ብቻ ይጠበቃል፡፡ የወንዶች 10ሺ ሜትር ፍጻሜ! …
Continue Readingሌሊሳ ዴሲሳ: በዓለም ሻምፒዮናው የማራቶን የወርቅ ሜዳሊያ አሸናፊ
ዶሃ – ኳታር – መስከረም 24/2012ዓ.ም – አትሌት ሌሊሳ ዴሲሳ 2፡10፡40 በሆነ ሰዓት የአለም ሻምፒዮናውን የወንዶች ማራቶን ውድድር አሸነፈ፡፡ ሌሊሳ ድሉን ተከትሎ በዶሃው ሻምፒዮና ለኢትዮጵያ …
Continue Readingአትሌት ለሜቻ ግርማ በ3000ሜ መሰናክል የብር ሜዳሊያ አሸነፈ
ዶሃ – ኳታር – መስከረም 23/2012 ዓ.ም – የ18 አመቱ ወጣት አትሌት ለሜቻ ግርማ በ3000ሜ መሠናክል ሁለተኛ በመውጣት የውድድሩን ሁለተኛ የብር ሜዳሊያ ለሀገሩ አሸንፏል፡፡ ለሜቻ …
Continue Readingቆይታ ከአሰልጣኝ ሀጂ አዴሎ ጋር – በፌዴሬሽኑ የማራቶን አትሌቶች የውድድር እገዳ ውሳኔ ዙሪያ
ዶሃ – ኳታር – መስከረም 22/2012 ዓ.ም – የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በዶሃው የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያን በማራቶን ውድድር የወከሉ አትሌቶች “ለጤናቸው እና ለአስተዳደራዊ አሰራር” ሲል …
Continue Readingዶሃ 2019: በዕለት ስድስት ውሎ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ማጣሪያወቻቸውን በበላይነት አጠናቀዋል
ዶሃ – ኳታር – መስከረም 21/2012ዓ.ም – ስድስተኛ ቀኑን በያዘው 17ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና፤ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሁለት የማጣሪያ ውድድሮች ተሳትፈው በመልካም ውጤት ለማጠናቀቅ ችለዋል። ከቀኑ …
Continue ReadingETH-NADO ኢትዮጵያውያን አትሌቶች እና ባለሞያዎች ከአልቤርቶ ሳላዛር ጋር ያላቸውን ግንኙነት በአስኳቸይ እንዲያቋርጡ አዘዘ
ዶሃ – ኳታር – መስከረም 21/2012ዓ.ም – የኢትዮጵያ ብሔራዊ የጸረ-አበረታች ቅመሞች ተቆጣጣሪ ድርጅት (ETH-NADO) ትላንት ምሽት ይፋ ባደረገው አቋሙ እንዳስታወቀው: ኢትዮጵያውያን አትሌቶችና የስፖርት ባለሞያዎች ከዛሬ …
Continue Reading