አዲስ አበባ – ሰኔ 23/2011 ዓ.ም በስኬታማዋ የእግር ኳስ አሰልጣኝ መሰረት ማኒ፡ አስተማሪ የህይወት ታሪክ ዙሪያ የሚያጠነጥን ግለ ታሪክ መጽሀፍ ዛሬ በኢትዮጵያ ሆቴል የአሰልጣኟ ወዳጆች፣ …
Continue Readingየኢትዮጵያ ስፖርት ሳይንስ ባለሞያዎች ማህበር ተመሰረተ
አዲስ አበባ፡ ሰኔ 15/2011 ዓ.ም የኢትዮጵያ ስፖርት ሳይንስ ባለሞያዎች ማህበር በኢትዮጵያ ሆቴል ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት እና በርካታ የዘርፉ ባለሞያዎች በተገኙበት የምስረታ ጉባኤውን አካሂዷል፡፡ ምንም እንኳን …
Continue Readingጥቂት ነጥቦች፡ ስለ 32ኛው የአፍሪካ ዋንጫ
ሀገራችን ኢትዮጵያ ከ62 አመታት በፊት ከዚህ አመት ውድድር አስተናጋጇ ግብጽ እና ጎረቤት ሀገር ሱዳን ጋር በመተባበር የመሰረተችው የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ)፤ ለ32ኛ ጊዜ የሚያዘጋጀው …
Continue Readingአሰልጣኝ አብርሃም መብራቱ በአፍሪካ ዋንጫው የናይጄሪያ ብሔራዊ ቡድንን ይገመግማሉ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ አብርሃም መብራቱ የናይጄሪያ ብሔራዊ ቡድን የአፍሪካ ዋንጫ ቴክኒካዊ እንቅስቃሴን እንደሚገመግሙ ኮንፌዴሬሽኑ አስታውቋል፡፡ በቅርቡ አስራ አምስት አባላት ባሉት የ2019ኙ የአፍሪካ ዋንጫ …
Continue Readingየታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የስኬታማነት ምስጢሮች: በአቶ ኤርሚያስ አየለ
በአቶ ኤርሚያስ አየለ | የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዋና ስራ አስኪያጅ አዲስ አበባ – ሰኔ 11/2011 ዓ.ም ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ከአስራ ስምንት አመታት በፊት በርካታ ህዝብ …
Continue Reading“የተራዘመው የኢትዮጵያ ቡና እና የመቐለ 70 እንደርታ ጨዋታ በሰላማዊ መንገድ ይከናወናል” የየክለቦቹ ኃላፊዎች
የተራዘመው የኢትዮጵያ ቡና እና መቐለ 70 እንደርታ የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ በሰላማዊ መንገድ እንደሚከናወን ተገለጸ ፡፡ በኢትዮጵያ ቡና እና መቐለ 70 እንደርታ እግር ኳስ ክለቦች መካከል …
Continue Readingበስፖርቱ ባለሞያዎች ዘንድ ተቀራርቦ መስራት አስፈላጊ መሆኑ ተገለጸ
አዲስ አበባ – ሰኔ 07/2011 ዓ.ም ዛሬ በጎልደን ቱሊፕ አዲስ አበባ በተከናወነው የልዩ ስፖርት ድረ-ገፅ ይፋዊ የማስጀመሪያ ስነ-ስርዓት ላይ የመክፈቻ ንግግር ያደረገው ሻለቃ ኃይሌ ገ/ስላሴ የድረ-ገፁ ስራ መጀመር የስፖርት ሚድያው ለአትሌቶች እና ለአትሌቲክሱ ዕድገት እና ተቀባይነት …
Continue Readingእግር ኳሳችንን እንዴት እንታደገው?
የግል ምልከታ | በኃይለእግዚአብሔር አድሐኖም አዲስ አበባ – ሰኔ 04/2011 ዓ.ም – በሀገራችን ኢትዮጵያ የበርካታ ተከታታዮች ባለቤት የሆነው የእግር ኳስ ስፖርት፡ ከዚህ ቀደም በጉልህ ሲነሳበት …
Continue Readingኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ የ2019ኙ የአፍሪካ ዋንጫ የቴክኒክ ቡድን አባል ሆነው ተመረጡ
የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን በያዝነው ሰኔ ወር አጋማሽ በግብጽ አስተናጋጅነት የሚያካሄደውን 32ኛውን የአፍሪካ ዋንጫ ስኬታማ ለማድረግ በተለያዩ ኮሚቴዎች ውስጥ የሚሳተፉ ሙያተኞችን ዝርዝር ይፋ አድርጓል። የ2019ኙን …
Continue ReadingIAAF የስም እና የአርማ ለውጥ አደረገ
አለም አቀፉ የአትሌቲክስ ፌዴሬሽኖች ማህበር (IAAF) ከመቶ አመታት በላይ ሲጠቀምበት የነበረውን ስያሜውን እና አርማውን ቀየረ:: ማህበሩ ትናንት በፈረንሳይ ሞናኮ ባገባደደው የስራ አስፈጻሚ ጉባኤ ስብሰባ ላይ …
Continue Reading