ኢትዮጵያ ቡና እግር ኳስ ክለብ የቀድሞውን የቡድኑን ውጤታማ የአማካይ ስፍራ ተጫዋች፡ ካሳዬ አራጌን ከሚቀጥለው የውድድር ዘመን ጀምሮ የቡድኑ ዋና አሰልጣኝ አድርጎ መምረጡንአስታወቀ፡፡ ክለቡ በዛሬው ዕለት …
Continue Readingአትሌት ኃይሌ ገብረስላሴ – ከልዩ ስፖርት ጋር
የልዩ ስፖርት ድረ-ገጽ የፖድካስት መሰናዶውን የመጀመሪያ ክፍል ከአለማችን ‘የምንጊዜም ምርጥ የረጅም ርቀት ሯጭ’ እና የተሳካለት የንግድ ሰው አትሌት ኃይሌ ገብረስላሴ ጋር አዝናኝ እና አስተማሪ ቆይታ …
Continue Readingውጤታማ አትሌት ለመሆን ምን ያስፈልጋል? ምክር ለአትሌቶች፡ ከአሰልጣኝ ሀጂ አዴሎ
አዲስ አበባ ግንቦት 23/2011 ዓ/ም – ሀገራችን ኢትዮጵያ ላለፉት በርካታ አስርት አመታት፡ ሰንደቅ አላማዋን በአለም የአትሌቲክስ ውድድር አደባባዮች በኩራት ከፍ አድርገው ያውለበለቡ በርካታ ስመጥር እና …
Continue Readingማሬ ዲባባ እና ትርፌ ጸጋዬ የ2016 ሪዮ ኦሊምፒክ ማራቶን የወርቅ እና ብር ሜዳሊያ ባለቤት ሊሆኑ?
በብራዚል ሪዮ ዲ ጄኔሮ በተከናወነው የ2016ቱ የኦሊምፒክ ጨዋታዎች፡ የሴቶች ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያውያኑ ማሬ ዲባባ እና ትርፌ ጸጋዬ 3ኛ እና 4ኛ ደረጃዎችን በመያዝ ማጠናቀቃቸው ይታወሳል፡፡ ይሁንና …
Continue Readingየኃይሌ ገብረስላሴ እና ሞ ፋራህ የአደባባይ ፍጥጫ
ነገሩ እንዲህ ነው… እንግሊዛዊው የረጅም ርቀት ሯጭ ሞ ፋራህ፡ ረቡዕ ሚያዚያ 16/2011 ዓ.ም፡ እሁድ እለት ከሚካሄደው የ2019ኙን የለንደን ማራቶን አሰመልክቶ በተዘጋጀ አለምአቀፍ ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ፡ …
Continue Reading