ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ በ20 አመት ቆይታው ከ500,000 በላይ ሯጮችን አሳትፏል! የቶታል ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የዘንድሮው ውድድር የፊታችን እሁድ (ጥር 2/ 2013 ዓ.ም) የኮቪድ 19 ወረርሽኝ …
Continue Readingየ20ኛው ቶታል ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ምዝገባ ተጀመረ
ውድድሩ ለኮቪድ 19 ቅድመ ጥንቃቄ ልዩ ትኩረት በመስጠት ተዘጋጅቷል ታህሳስ 1 ቀን 2013 ዓ.ም፡ የ20ኛው ቶታል ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ጥር 2 ቀን ይካሄዳል፡፡ የውድድሩ ምዝገባ …
Continue Readingኢትዮጵያ በ24ኛው የግማሽ ማራቶን ሻምፒዮና ከዓለም ሁለተኛ ሆና አጠናቀቀች
በፖላንድ ጊዲኒያ በተካሄደው 24ኛው የአለም የግማሽ ማራቶን ሻምፒዮና ኢትዮጵያ በሴቶች የቡድን የወርቅ በወንዶች ደግሞ የብር ሜዳሊያ አሸናፊ ሆናለች ከውድድሩ አስቀድሞ ከፍተኛ የማሸነፍ ግምት የተሰጣቸው የርቀቱ …
Continue Readingለተሰንበት ግደይ አዲስ የዓለም ክብረወሰን ስታስመዘገብ፡ የቀነኒሳ በቀለ የ10,000ሜ ክብረወሰን ተሰብሯል
አትሌት ለተሰንበት ግደይ ምሽቱን በስፔን ቫሌንሺያ ስታዲዮ ዴል ቱሪያ ባደረገችው የክብረወሰን ውድድር ከዚህ ቀደም በሀገሯ ልጅ አትሌት ጥሩነሽ ዲባባ (14:11.15) ከ12 ዓመታት በፊት ተይዞ የነበረውን …
Continue Readingሱፐር ስፖርት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የቀጥታ ስርጪት መብትን አሸነፈ
አዲስ አበባ – መስከረም 27/2013 – የማልቲ ቾይስ ኢትዮጵያ እናት ኩባንያ የሆነው መልቲቾይስ ግሩፕ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎችን በእህት ኩባንያው ሱፐር ስፖርት ላይ የማስተላለፍ ህጋዊ …
Continue Readingኢትዮጵያ ቡና እና ሀበሻ ቢራ፡ የስፖንሰርሺፕ ስምምነታቸውን ለተጨማሪ አንድ አመት አራዘሙ
አዲስ አበባ – መስከረም 20/2013 ዓ.ም – ኢትዮጵያ ቡና እግር ኳስ ክለብ እና ሀበሻ ቢራ አክሲዮን ማህበር ለአንድ አመት የሚዘልቅ የማልያ ላይ የስፖንሰርሺፕ ስምምነት ተፈራርሙ። …
Continue Readingውበቱ አባተ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ሆነው ተሾሙ
አዲስ አበባ – መስከረም 18/2013 ዓ.ም – የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አሰልጣኝ ውበቱ አባተን ለቀጣዮቹ ሁለት አመታት የብሔራዊ ቡድኑ ዋና አሰልጣኝ አድርጎ …
Continue Readingየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር የሬድዮ ቀጥታ ስርጭት መብት ሊሸጥ ነው
አዲስ አበባ – ጳጉሜን 05/2012 ዓ.ም – የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድርን ለመምራት የተቋቋመው የፕሪሚየር ሊጉ ሸር ካምፓኒ፡ በ2013ዓ.ም በሀገራችን የሚካሄደውን የሊግ ውድድር በሬድዮ የቀጥታ ስርጭት …
Continue Readingየአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን ዓመታዊ ጉባኤውን በአዲስ አበባ ያካሂዳል
አዲስ አበባ – ጳጉሜን 01/2012 ዓ.ም – የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) አመታዊ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን በመጪው ታህሳስ ወር 2013 ዓ.ም የመጀመሪያ ሳምንት በአዲስ አበባ …
Continue Readingየአትሌት ኃይሌ ገብረስላሴ እና ድሬ ቱኔ የዓለም ክብረ ወሰኖች ተሰበሩ
በብራስልስ ቤልጄየም ዛሬ በተከናወነው የ2020 የዳይመንድ ሊግ ውድድር የተሳተፉት ሆላንዳዊቷ ሲፈን ሀሰን እና እንግሊዛዊው ሞ ፋራህ በኢትዮጵያውያኖቹ አትሌት ድሬ ቱኔ እና ኃይሌ ገብረስላሴ ለዓመታት ተይዘው …
Continue Reading