በ ሳሙኤል ስለሺ – የስፖርት ባለሞያ – ለልዩ ስፖርት የፅሁፉ መነሻ ከሳምንታት በፊት የአፍሪካ ኦሎምፒክ ኮሚቴዎች ማኅበር /አኖካ/ ለክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) የአህጉሩን ከፍተኛ …
Continue Readingበአሎፔሺያ ህመም የተጠቁ የስፖርቱ ዓለም ሰዎች
በ ዐቢይ ሐብታሙ – ለልዩ ስፖርት ጤና ይስጥልን ክቡራን የልዩ ስፖርት ገፅ አንባቢያን በዚህኛው የጤና አምዳችን እምብዛም ስለማይታወቀው አሎፔሺያ(Alopecia) ስለሚባል የጤና እክል፣ በበሽታው ስለተጠቁ የተለያዩ …
Continue Readingየቡናማዎቹ የሊግ ዋንጫ ናፍቆት ዘንድሮ ምላሽ ያገኝ ይሆን?
በ ብሩክ አብሪና – ለልዩ ስፖርት በሀገራችን እግር ኳስ እንዳለው ደጋፊ ብዛትና ዝና እንደዚሁም ታላቅነት በሊጉ ያለው ውጤታማነት እጅግ ከታሪኩ ጋር የተራራቀ ነው፤ የኢትዮጵያ ቡና …
Continue Readingየ2013ዓ.ም ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ቅድመ ውድድር ዳሰሳ – ክፍል አንድ
በ ብሩክ አብሪና – ለልዩ ስፖርት የ2013ዓ.ም ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የፊታችን ቅዳሜ ሲጀምር፡ ከበርካታ አዳዲስ ነገሮች ጋር መሆኑ ተረጋግጧል፡፡ በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ የሊጉ ጨዋታዎች …
Continue Readingስህተት የሚሰራ Vs ከስህተቶች የተሰራ: ደጋግሞ የሚወድቀው የኢትዮጵያ እግር ኳስ አመራር
በ ጋዜጠኛ ፍቅር ይልቃል – ለልዩ ስፖርት እግር ኳስ በሚሊዮኞች ኢትዮጵያዊያን ልብ ውስጥ ያለ የሀገራችን ተወዳጅ ስፖርት ነው፡፡ የቅርብ ጊዜያት አጋጣሚዎችን ትተን በጊዜያት መለዋወጥ፣ በተለያዩ …
Continue Readingአስደናቂው የጀርመን እግር ኳስ ዳግም ውልደት እና ጠቃሚ ተሞክሮዎቹ!
በ ማርቆስ ኤልያስ (ጋዜጠኛ) – ለልዩ ስፖርት በ1970ዎቹ፣ 80ዎቹ እና 90ዎቹ ጀርመን (ምዕራብ ጀርመን) በእነ ፍራንዝ ቤከንባዎር እየተመራች የዓለም እና አውሮፓ ዋንጫዎችን ደጋግማ ማሸነፍ ብትችልም፡ …
Continue Reading“የእትብት ዕዳ ከፋዩ” – ጋዜጠኛ ፍስሐ ተገኝ
ጋዜጠኛ ታዘብ አራጋው – ለአማራ ብዙሀን መገናኛ ድርጀት እንደዘገበው ባሕር ዳር- መስከረም 15/2013 ዓ.ም – 1977 ዓ.ም በኢትዮጵያውያን ዘንድ ምንጊዜም የማይረሳ አስከፊ ዘመን እንደነበር ይነገራል፡፡ …
Continue Readingሲድኒ ኦሊምፒክ፡ የኢትዮጵያውያን ትልቁ ድል!
በ ጋዜጠኛ ፍቅር ይልቃል – ለልዩ ስፖርት ዕለቱ አርብ ነው፡፡ አዲስ አበባ በአረንጓዴ፣ ቢጫ እና ቀይ ሰንደቅ አላማዎች አሸብርቃለች፡፡ ሚሊዮኖች ወደ አደባባይ ወጥተዋል፡፡ መንግስት ይህንን …
Continue Readingየተጨዋቾች ዝውውር በኢትዮጵያ እግር ኳስ: የተቀየረው ገንዘብ ባልተቀየረው አሰራር – ክፍል ሶስት
በ ሳሙኤል ስለሺ – የስፖርት ባለሞያ – ለልዩ ስፖርት ባለፉት ሁለት ተከታታይ ፅሁፎች በእግር ኳስ ቡድን ግንባታ ላይ ሳይንሳዊ ንድፈ ሐሳቦችን በማስቀመጥ በኢትዮጵያ እግር ኳስ …
Continue Reading